ቶተንሀም ተከታታይ ጨዋታውን ተሸነፈ !

ቶተንሀም ተከታታይ ጨዋታውን ተሸነፈ !
ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሀም ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ኒውካስል ዩናይትድ በአንቶኒ ኢላንጋ እና ዊሳ ጎሎች ጨዋታውን አሸንፎ ወጥቷል።
አንቶኒ ኢላንጋ በተከታታይ ጨዋታ ሁለተኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል።
በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመራው ቶተንሀም ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሊግ ደረጃቸው ?
3️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 4 ነጥብ
2️⃣0️⃣ ቶተንሀም :- ምንም ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቶተንሀም
ቅዳሜ - ኒውካስል ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
@tikvahethsport @kidusyoftahe