ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አስቶን ቪላን ውድቅ አድርጌያለሁ ” ሊያኦ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አስቶን ቪላን ውድቅ አድርጌያለሁ ” ሊያኦ
“ አስቶን ቪላን ውድቅ አድርጌያለሁ ” ሊያኦ

ፖርቹጋላዊው የኤሲ ሚላን የፊት መስመር ተጨዋች ራፋኤል ሊያኦ ወደ ቱርኩ ክለብ ጋላታሳራ አምርቷል።

ራፋኤል ሊያኦ በቱርክ በሰጠው አስተያየት “ ወደዚህ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ “ ሲል ገልጿል።

አክሎም “ ጋላታሳራይን ለመቀላቀል ብዬ የአስቶን ቪላን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለሁ “ ሲል ተናግሯል።

አስቶን ቪላ ራፋኤል ሊያቆን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ሲዘገብ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች