ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አሁን ያለው ሊቨርፑል ምርጥ ቡድን ነው ” ጄራርድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አሁን ያለው ሊቨርፑል ምርጥ ቡድን ነው ” ጄራርድ
“ አሁን ያለው ሊቨርፑል ምርጥ ቡድን ነው ” ጄራርድ

የቀድሞ የሊቨርፑሉ ተጨዋች ስቴቨን ጄራርድ አሁን ያለው የሊቨርፑል ስብስብ ጥሩ መሆኑን ገልጿል።

“ አሁን ያለው የሊቨርፑል ቡድን በጣም ምርጥ ነው ” ሲል ስቴቨን ጄራርድ ተናግሯል።

አክሎም “ ቡድኑ ጥሩ የቴክኒክ ክህሎት እና ተሰጥኦ አለው “ ሲል ተደምጧል።

ይሁን እንጂ “ ያለ ጥንካሬ እና የተፋላሚነት መንፈስ ሊቨርፑል ለትልቅ ዋንጫ መፎካከር አይችልም "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች