ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሀል ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሀል ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ሀል ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

በፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀል ሲቲ በሊያም ሚላር ጎል ኮቬንትሪን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

አዲስ አዳጊው ሀል ሲቲ ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን በማሸነፍ ጥሩ የሚባል አጀማመር አድርጓል።

ሀል ሲቲ ስድስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመራው ኮቬንትሪ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል።

በሌላ ጨዋታ ኤቨርተን ከበርንማውዝ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል

የበርንማውዝን ግብ ስኮት ሲያስቆጥር ታርኮውስኪ ኤቨርተንን አቻ ማድረግ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች