ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሁለቱን አዲስ አዳጊዎች ያገናኘው ጨዋታ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሁለቱን አዲስ አዳጊዎች ያገናኘው ጨዋታ !
ሁለቱን አዲስ አዳጊዎች ያገናኘው ጨዋታ !

አዲስ አዳጊው ሀል ሲቲ ከሜዳው ውጪ ሌላኛው የሊጉ አዲስ ክለብ ኮቬንትሪ ሲቲ በማሸነፍ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል።

2️⃣5️⃣ዓመታት በኃላ በሊጉ በሜዳቸው የተጫወቱት ኮቬንትሪዎች በሊጉ ማሸነፍ አልቻሉም።

በተከታታይ የድል ጉዞ ላይ የሚገኙት የሀል ሲቲ ደጋፊዎች ደስታቸውን “ ሊጉን እናሸንፋለን “ ሲሉ ሲያዜሙ ተሰምተዋል።

ከረጅም አመታት በኃላ ወደ ሊጉ የተመለሱት ሀል ሲቲዎች ጅማሯቸው ያማረ ሆኗል።

አምና በሻምፒዮን ሺፑ በርካታ ጎሎችን ያስቆጠረው የፍራንክ ላምፓርዱ ኮቬንትሪ ሲቲ “ ደካማ “ ጅማሮን እያደረጉ ይገኛሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች