“ ውጤቱ ያለጥርጥር ይቀየራል ” አይሳክ

“ ውጤቱ ያለጥርጥር ይቀየራል ” አይሳክ
የሊቨርፑልን አንድ ግብ ያስቆጠረው አሌክሳንደር አይሳክ ደጋፊዎች ላደረጉት ድጋፍ አመስግኗል።
“ አሰልጣኙ በሚፈልገው መንገድ ለመጫወት ጠንክረን እየሰራን ነው “ ያለው አይሳክ “ ውጤቱ ያለጥርጥር ይቀየራል " ብሏል።
“ ደጋፊዎቻችን ዛሬ ጥሩ ነበሩ ወደ አንፊልድ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ በድጋሜ እስክጫወት ጓጉቻለሁ ” ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe