ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአውሮፓ ሀገራት ስብሰባ ይቀመጣሉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአውሮፓ ሀገራት ስብሰባ ይቀመጣሉ !
የአውሮፓ ሀገራት ስብሰባ ይቀመጣሉ ! የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር አባል ሀገራት በአለም ዋንጫ ውድድር ባለመሳተፍ አድማ ለማድረግ ማሰባቸው ተገልጿል። ፊፋ የአለም ዋንጫውን የንግድ ድርሻ ለግል ኢንቨስተሮች ከሸጠ በውድድሩ እንደማይሳተፉ አሳውቀዋል። የአውሮፓ ሀገራት በጉዳዩ ላይ ለመወሰን በዚህ ሳምንት አስቸኳይ ስብሰባ ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸው ተገልጿል። ፊፋ የተወሰነውን የአለም ዋንጫ ድርሻ ለግል…

ተዛማጅ ታሪኮች