የኢንዞ ፈርናንዴዝ ቤተሰቦች ለንደን ገብተዋል !

የኢንዞ ፈርናንዴዝ ቤተሰቦች ለንደን ገብተዋል !
ማንችስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ከቼልሲ ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን የመጀመሪያ ኢላማው አድርጓል።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ቼልሲ ከሉተን ታውን እና ብራይተን ጋር ካደረጋቸው ጨዋታዎች ውጪ እንደነበር ይታወሳል።
የተጨዋቹ ቤተሰቦች በዝውውሩ ጉዳይ ዛሬ ጠዋት ከአርጀንቲና ቦንስ አይረስ ለንደን መግባታቸው ተገልጿል።
ይሁን እንጂ በማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲ መካከል የሚደረጉ ንግግሮች እስካሁን ፍፃሜያቸውን አላገኙም።
ማንችስተር ሲቲ በተጨማሪም የኢሊማን ንዳዬን ዝውውር በሰዓቱ ለማጠናቀቅ ተስፋ አድርገዋል።
ተጨዋቹ ዛሬ ጠዋት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ቀጠሮ እንደተያዘለት ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe