“ የደጋፊውን መኖር እንደ ጫና ሳይሆን እንደ ስንቅ ነው የምንቆጥረው ” ያሬድ ባዬህ

“ ለማሸነፍ ነው የምንገባው ”
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ያሬድ ባዬህ በድኑ በዛሬው ጨዋታ ለማሸነፍ እንደሚፋለም ገልጿል።
“ ብሔራዊ ቡድኑ በሜዳው እና ደጋፊው ፊት ነው የሚጫወተው ሜዳውም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲል ያሬድ ባዬህ ተናግሯል።
በባሕር ዳር ጥሩ ደጋፊ እንዳለ የገለፀው ያሬድ “ ለእኛ ሞራል ይሆነናል እንደ ጫና አንቆጥረውም ለእኛ ስንቅ ነው የሚሆነን “ ብሏል።
አክሎም “ በሱዳን ጨዋታ የነበረብንን ጥቃቅን ክፍተት ሸፍነን ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe