ያን ድዮማንዴ ምን አይነት ታሪክ አለው ?

ያን ድዮማንዴ ምን አይነት ታሪክ አለው ? የኮትዲቫር የክንፍ ተሰላፊ ያን ድዮማንዴ ከሜዳ ውጪ አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ያለው ተጨዋች ነው። ያን ድዮማንዴ ከአለም ዋንጫ በፊት በ 15ዓመቷ ህይወቷ ስላለፈው እህቱ የፃፈው መልዕክት የብዙዎችን ስሜት ነክቶ ነበር። ድዮማንዴ ሁሉም ጀርባውን ባዞረበት እና ነገሮች አልሳካ ባሉት ሰዓት በእሱ ትልቅ እምነት የነበራት እህቱ ብቻ ነበረች። ተጨዋቹ በርካታ…

