ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያጭበረበረው ሲቲ ሳይሆን አርሰናል ነው ” ጆን ኦቢ ሚኬል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያጭበረበረው ሲቲ ሳይሆን አርሰናል ነው ” ጆን ኦቢ ሚኬል
“ ያጭበረበረው ሲቲ ሳይሆን አርሰናል ነው ” ጆን ኦቢ ሚኬል

የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ኦቢ ሚኬል ማንችስተር ሲቲ ሜዳ ላይ አሸንፏል ሲል ደግፏል።

“ አርሰናል ነው ሊጉን በማዕዘን ምት አጭበርብሮ ያሸነፈው ” ያለው ጆን ኦቢ ሚኬል “ ያሸነፉበት መንገድ ህገወጥ ነው ” ብሏል።

አያይዞም “ የማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾች ሜዳ ላይ ያሳኩትን ነገር ከሜዳ ውጪ በሆነ ነገር ልክድ አልችልም "ሲል ገልጿል።

" ገንዘቡ ማንችስተር ሲቲ ጥሩ ቡድን እንዲገነባ ቢረዳውም የተጫዋቾቹን የሜዳ ላይ ስኬት ማጥፋት የለበትም " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች