ዲዮማንዴ የሌፕዚግን ስብስብ አይቀላቀልም !

ዲዮማንዴ የሌፕዚግን ስብስብ አይቀላቀልም ! ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ንግግር ላይ የሚገኘው ያን ዲዮማንዴ ከሌፕዚግ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ አልተጓዘም። ተጨዋቹ ቡድኑን የማይቀላቀለው ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል የሚያደርገውን ንግግር ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል። ይሁን እንጂ ሌፕዚግ ተጨዋቹ በህመም ምክንያት ቡድኑን አይቀላቀልም ሲል አስታውቋል። ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም 100…


