“ ሊጉን ማሸነፍ ከባዱ ለአርሰናል ሳይሆን ለሌሎች ክለቦች ነው ” ዞሊስ

አዲሱ የመድፈኞቹ ፈራሚ ክሪስቶስ ዞሊስ ለአርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን መድገም ከባድ አለመሆኑን ተናግሯል።
አርሰናል ተመሳሳይ ቡድን መያዙን ያነሳው ዞሊስ “ አዲስ ፈራሚ እኔ ነኝ ያለሁት ቡድኑ ያለፈው አመት የነበረው ራሱ ነው “ ሲል ገልጿል።
አያይዞም ጫና ያለው አርሰናል ዋንጫ መድገሙ ላይ ሳይሆን ሌሎች ተፎካካሪዎች መጥተው ማሸነፍ ላይ መሆኑን ገልጿል።
“ ዋንጫውን ያሸነፈው ሳይሆን ቀሪዎቹ ቡድኖች ናቸው ዋንጫውን ለማሸነፍ ብዙ ጫና ያለባቸው “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe