ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ውላቸውን አራዝመዋል !

ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ውላቸውን አራዝመዋል !
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ኮንትራታቸውን ለተጨማሪ አመታት አራዝመዋል።
አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኑ ያላቸው ኮንትራት ከ 2026 አለም ዋንጫ ውድድር በኋላ አብቅቶ ነበር።
አሁን ላይ ፖቼቲኖ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድንን እስከ 2030 አለም ዋንጫ ለመምራት ተስማምተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe