ጁሪየን ቲምበር መቼ ይመለሳል ?

ጁሪየን ቲምበር መቼ ይመለሳል ?
በጉዳት ላይ የሚገኘው ጁሪየን ቲምበር ወደ ሜዳ ለመመለስ ሳምንታት እንደሚያስፈልገው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አሳውቀዋል።
ቢሆንም ጁሪየን ቲምበር ከጉዳቱ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ መሆኑን አሰልጣኙ ጨምረው ተናግረዋል።
ጁሪየን ቲምበር በአለም ዋንጫው ወቅት ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር የሚታወስ ነው።
ሆኖም የአርሰናልን የቅድም ውድድር ዝግጅት በመቀላቀል ከቡድኑ ጋር አምርቶ ነበር።
ይሁን እንጂ ተጨዋቹ እስካሁን በቡድኑ የጨዋታ ስብስብ ውስጥ አልተካተተም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe