ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄርሚ ዶኩ ለሳምንታት ከሜዳ ርቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄርሚ ዶኩ ለሳምንታት ከሜዳ ርቋል !
ጄርሚ ዶኩ ለሳምንታት ከሜዳ ርቋል !

የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ጄርሚ ዶኩ ከበርንማውዝ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተገልጿል።

ጄርሚ ዶኩ ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል ማቲውስ ኑኔዝ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኙ አረጋግጠዋል።

ማንችስተር ሲቲ እሁድ 10:00 ከበርንማውዝ ጋር የፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች