ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ወስኗል !

ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ወስኗል ! የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱ ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ለመድረስ በንግግር ላይ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ 27ዓመቱ ተጨዋች ጋክፖ የቶተንሀምን ጥያቄ ወደጎን በመተው ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል መርጧል። ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ጋክፖ ባለፈው ክረምት በሊቨርፑል…


