ጣልያን ፔፕ ጋርዲዮላን ማነጋገር ጀመረች !

ጣልያን ፔፕ ጋርዲዮላን ማነጋገር ጀመረች ! የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን ለመሾም ንግግር መጀመሩ ተገለፀ። ፌዴሬሽኑ ፔፕ ጋርዲዮላ የአሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶን ቦታ እንዲተኩ ለማሳመን እየሞከረ መሆኑ ተነግሯል። አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ ጣልያን አለም ዋንጫ አለመግባቷን ተከትሎ ከሀላፊነት መልቀቃቸው አይዘነጋም። የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ፓውሎ ማልዲኒ…


