ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፊፋን በጣም አመሰግናለሁ ” ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፊፋ የባሎጉንን የጨዋታ ቅጣት ስላነሳ ምስጋና አቅርበዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፊፋን በጣም አመሰግናለሁ ” ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፊፋ የባሎጉንን የጨዋታ ቅጣት ስላነሳ ምስጋና አቅርበዋል።
“ ፊፋን በጣም አመሰግናለሁ ” ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፊፋ የባሎጉንን የጨዋታ ቅጣት ስላነሳ ምስጋና አቅርበዋል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ ' ትሩዝ ሶሻል ' ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፊፋን አመስግነዋል። “ ፊፋ ትክክል የሆነውን ነገር ስላደረገ አመሰግናለሁ “ ያሉት ትራምፕ በቀይ መውጣቱን ኢፍትሐዊ ሲሉ ገልጸዋል። አሜሪካዊው አጥቂ ፎላሪን ባሎጉን በቦስኒያ…

ተዛማጅ ታሪኮች