ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ?
ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ?

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ በቀጣይ ጨዋታ የሚጠቀሙትን ስብስብ በዚህ ሳምንት ያሳውቃሉ።

አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ለቀድሞ የሌንስ ተከላካይ ማላንግ ሳር ጥሪ ለማቅረብ ማሰባቸው ተገልጿል።

የ 27ዓመቱ ማላንግ ሳር በአሁኑ ሰዓት በሳውዲ አረቢያ ሊግ ለኔኦም በመጫወት ላይ ይገኛል።

ማላንግ ሳር ጥሪ የሚቀርብለት ከሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ማልያ ይጫወታል።

ተጨዋቹ ለፈረንሳይ ከ 21ዓመት በታች ቡድን ሰባት ጨዋታዎች አድርጎ ያውቃል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች