ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፓትሪክ ዶርጉ ተጎድቷል ” አሰልጣኝ ብሪያን ሬመር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፓትሪክ ዶርጉ ተጎድቷል ” አሰልጣኝ ብሪያን ሬመር
“ ፓትሪክ ዶርጉ ተጎድቷል ” አሰልጣኝ ብሪያን ሬመር

የዴንማርክ እና ማንችስተር ዩናይትድ የመስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ጉዳት እንደገጠመው ተገልጿል።

የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ብሪያን ሬመር ዶርጉ በጉዳት የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ይለቃል ብለዋል።

“ ዶርጉ ጉዳት አጋጥሞታል ወደ ቤቱ ይመለሳል ምትክ ተጨዋች እንጠራለን “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

ፓትሪክ ዶርጉ ብሩኖ ፈርናንዴዝን በመከተል ጉዳት የገጠመው ሁለተኛው የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሆኗል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች