#AddisAbaba የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተጠናቀቀ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#AddisAbaba የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተጠናቀቀ። የዘንድሮው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቋል። የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ " በዓሉ ባህላዊ እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ፣ በሰላም፣ በደስታና በልዩ ድምቀት ተከብሮ ተጠናቋል " ብለዋል። " ኢሬቻ የምስጋና ፣ የሰላም ፣ የፍቅርና የአንድነት ሕያው መገለጫ ነው " ያሉት ከንቲባ አዳነች ፥ " ከባህላዊ እሴቱ ባሻገር፣ የተለያዩ…


