#BRICS+ የ2026 የብሪክስ ጉባኤ በህንድ ኒው ዴልሂ ዛሬ ተጀምሯል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#BRICS+ የ2026 የብሪክስ ጉባኤ በህንድ ኒው ዴልሂ ዛሬ ተጀምሯል። የሁለት ቀን ጉባኤው በህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን፣ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተሳትፈዋል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተገኝተዋል። ጉባኤው የአባል ሀገራትን የኢኮኖሚ ትብብር ማጠናከር፣ የዓለም ደቡብ ሀገራትን ድምፅ ማሳደግ፣ የንግድና…


