#Russia የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ ሩስያ አሳሰበች።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Russia የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ ሩስያ አሳሰበች። ሩሲያ በኢትዮጵያ ትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች እንደገና ስለተባባሰው የጸጥታ ሁኔታ ስጋት እንደገባት ገልጻለች። በመንግሥት ኃይሎች እና ሕገወጥ ስትል በጠራችው የትግራይ ታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት እንደገና መከሰቱን የሚገልጹ ሪፖርቶች ደርሷት ጉዳዩን እየተከታተለች መሆኗን አሳውቃለች። ሩሲያ በግጭቱ…


