ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Tigray በትግራይ ክልል የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ተቋርጧል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Tigray በትግራይ ክልል የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ተቋርጧል።
#Tigray በትግራይ ክልል የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ተቋርጧል። ሮይተርስ ፤ አራት ስለ ጉዳዩ የሚያውቁ ሰዎችን እና የዲፕሎማቲክ ምንጭ ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ ያደረጉት የህወሓት መሪዎች ናቸው። ምንም እንኳን ህወሓት በይፋ ያለው ነገር ባይኖርም አንድ ከህወሓት ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጭ " ህወሓት ነው ያቋረጠው " የሚለውን መረጃ አስተባብለዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች