ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#TikvahSport የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#TikvahSport የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
#TikvahSport የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ፣ ባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች። በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች