#Update በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቢ ህግ አቤቱታ አቀረበ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Update በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቢ ህግ አቤቱታ አቀረበ። • በአቤቱታው ላይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ 9 ሰዓት ቀጠሮ ተሰጥቷል። በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች በ 400 እና 500 ሺ ብር የገንዘብ ዋስትና ጉዳያቸውን ከውጭ ሆነው…


