ቪድዮ ፦ በቻይና በተከሰተ 'ዶልፊን' የተባለ ከባድ አውሎንፋስ ምክንያት ባለስልጣናት የፋይናንስ ማዕከል ከሆነችው ሻንጋይ ጨምሮ ከአገሪቱ ምሥራቃዊ አካባቢዎች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቤ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·
ቪድዮ ፦ በቻይና በተከሰተ 'ዶልፊን' የተባለ ከባድ አውሎንፋስ ምክንያት ባለስልጣናት የፋይናንስ ማዕከል ከሆነችው ሻንጋይ ጨምሮ ከአገሪቱ ምሥራቃዊ አካባቢዎች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቤታቸውን ለቅቀው እንዲወጡ ማድረጋቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። አውሎ ንፋሱ ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለ ሲሆን በተከሰተበት ክልል በሙሉ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎችን አቋርጧል። ሰኞ ዕለት ብቻ በሻንጋይ ውስጥ ወደ 1,000 የሚጠጉ በረራዎች ተሰርዘዋል።
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia


