#ችሎት🏛 በሽብር ወንጀን ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ በዳኞች ፈረቃ መቀያየር ምክንያት ብያኔ ሳይሰጥበት ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ችሎት🏛 በሽብር ወንጀን ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ በዳኞች ፈረቃ መቀያየር ምክንያት ብያኔ ሳይሰጥበት ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት፣ ፖሊስ የፎረንሲክ ውጤቶችን ለመጠበቅና ተጨማሪ ምስክሮችን ለመስማት በሚል የጠየቀውን የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ውድቅ…


