ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ ከድር ጁሀርን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። ምክትል ከንቲባው በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። አቶ ከድር ጁሀር ላለፉት ዓመታት ከተማዋን ከንቲባ ሆነው ሲመሩ ቆይተው በዛሬው ዕለት በአቶ አብዱላሂ አደን ተተክተዋል። መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች