ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዟል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዟል።
የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዟል። የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከርካሪ በድርጅታቸው ቅጥር ግቢ አከማችተው መሸጥ በህግ የተከለከለ መሆኑን በመግለጽ በግቢያቸው የሚገኙ መኪኖችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ጥብቅ ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል። ቢሮዉ ያስተላለፈውን ጥብቅ መመሪያ…

ተዛማጅ ታሪኮች