ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ እንጥራለን ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ እንጥራለን ” ሚኬል አርቴታ
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ እንጥራለን ” ሚኬል አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በክለቡ ውስጥ ትልቅ ነገር እየገነቡ መሆኑን ተናግረዋል።

ሚኬል አርቴታ ስለ እቅዳቸው ሲናገሩ “ ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ እንጥራለን ምኞታችን ይሄ ነው ” ብለዋል።

በዝውውር መስኮቱ ዳግም አሸናፊ ለመሆን እና ትልቅ ነገር ለመገንባት በማለም መስራታቸውን ያነሱት አሰልጣኙ “ አላማችን እሱ ነው ” ብለዋል።

አርቴታ ስለ ጉማሬሽ ዝውውር ተጠይቀው “ ምንም መናገር አልችልም በመረጃ እናንተ ከእኔ ትፈጥናላችሁ ምን እየተፈጠረ እንዳለ አላውቅም "ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች