ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሀቨርትዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሀቨርትዝ
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሀቨርትዝ

የመድፈኞቹ አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ በቀጣይ የውድድር አመት ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ እንደሚፈልጉ ተናግሯል።

“ ካለፈው የተሻለ መራመድ አለብን “ ያለው ሀቨርትዝ “ ሌሎች ቡድኖች እየተሻሻሉ ነው ስለዚህ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ማለት አለብን ብሏል።

ካይ ሀቨርትዝ አክሎም ቡድናቸው በዚህ አመት እያንዳንዱን ነገር ለማሳካት መቁረጡን ጠቁሟል።

“ እያንዳንዱን ዋንጫ ማሸነፍ እንፈልጋለን ለዚህ ነዉ እዚህ ያለነው ሊጉን ብናሸንፍም ሌሎች ዋንጫዎችን ማሳካት አለብን “ ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች