“ ለሁሉም ውድድሮች መፎካከር የሚችል ቡድን ያስፈልገናል ”

“ ለሁሉም ውድድሮች መፎካከር የሚችል ቡድን ያስፈልገናል ”
የሊቨርፑሉ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ የክለቡ ሀላፊዎች የዝውውር መስኮቱ ሳይዘጋ ቡድኑን እንዲያጠናክሩ ጠይቋል።
“ ለሁሉም አራት ዋንጫዎች መፎካከር የሚችል ቡድን ያስፈልገናል “ ያለው ቫን ዳይክ “ ስኬት ለማስመዝገብ ብቸኛው መንገድ ይሄ ነው "ብሏል።
ያለፈውን አመት አቋም ተቀባይነት የለውም ያለው ቫን ዳይክ “ በዚህ አመት ነገሮችን ለመቀየር እድል አለን "ብሏል።
አክሎም “ ለዚህ ፈተና ዝግጁ ካልሆንክ ትክክለኛው ቦታ ላይ አይደለህም "በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe