ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለባሎን ዶር ዋንጫ ግዴታ አይደለም ” ቴሪ ሄንሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለባሎን ዶር ዋንጫ ግዴታ አይደለም ” ቴሪ ሄንሪ
“ ለባሎን ዶር ዋንጫ ግዴታ አይደለም ” ቴሪ ሄንሪ

“ ሽልማቱ ለምባፔ ይገባል ”

በተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው የቀድሞ ተጨዋች ቴሪ ሄንሪ ለባሎን ዶር ዋንጫ ግዴታ እንዳልሆነ ተናግሯል።

ሽልማቱ ለማን እንደሚገባ የተጠየቀው ቴሪ ሄንሪ  “ ለእኔ ምባፔ ይገባዋል በግል እሱ ምርጥ ነበር “ ሲል ገልጿል።

“ እሱ የአለም ዋንጫ ፣ ሻምፒየንስ ሊግ እና ላሊጋ ኮከብ ግብ አግቢ ነው ” ሲል ቴሪ ሄንሪ ተናግሯል።

አያይዞም “ ሰዎች ዋንጫ የለውም ሊሉ ይችላሉ ነገርግን በታሪክ ይሄ ተፈጥሮ ያውቃል “ ሲል አስረድቷል።

“ ሰዎች ታሪክ ማገላበጥ አለባቸው " ያለው ቴሪ ሄንሪ “ ባሎን ዶር ያለ ምንም ዋንጫ ተሸልሞ ያውቃል "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች