“ ለአሜሪካ ግብር ከፋዮች ፍትሀዊ ውድድር ማረጋጋጥ ነበረብን ”

የአሜሪካ የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀላፊ አንድሪው ጁሊያኒ ስለ ባሎጉን ቀይ ካርድ መሰረዝ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ሀላፊው ቀይ ካርዱ እንዲሰረዝ ያደረግነው ፍትሀዊ ውድድር እንዲኖር ያለብንን ሀላፊነት ለመወጣት ነው ብለዋል።
“ ቀድሞውን ዳኛው በብራዚል በቀይ ካርድ ጉዳይ ምርመራ ላይ ነው ” ያሉት ሀላፊው “ ቫርን አላግባብ ተጠቅሟል ” ሲሉ ወቅሰዋል።
“ ለውድድሩ ቢሊዮን ዶላር ላወጡት የአሜሪካ ግብ ከፋዮች ፍትሀዊ ውድድር ማረጋገጥ የእኛ ሀላፊነት ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
አክለውም " እርምጃ መውሰድ ነበረብን ሜዳ ላይም ከሜዳ ውጪም ፍትሀዊ ውድድር እንዲሆን ነው " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe