ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ”
“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ”

ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የቅድመ ውድድር ጨዋታ 4ለ2 ተሸንፏል።

አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ጨዋታውን “ ብዙ የተማርንበት ነው “ ሲሉ ገልፀዋል።

“ ውጤቱ የፈለግነው አልነበረም ነገርግን ጨዋታውን ብዙ ጥቅም አግኝተንበታል ከሽንፈቱ ብዙ ተምረናል “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ሊቨርፑል ትልቅ ክለብ እና የበርካታ ደጋፊዎች ባለፀጋ ነው ለውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ዝግጁ መሆን አለብን "ሲሉ አሳስበዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች