ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ” ቪንሰስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ” ቪንሰስ
“ ለውድድር አመቱ ዝግጁ መሆን አለብን ” ቪንሰስ

የሪያል ማድሪዱ ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ጥሩ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

“ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ዝግጁ መሆን አለብን “ ሲል ቪንሰስ ጁኒየር ተናግሯል።

“ ሞሪንሆ ራሴን እንድሆን ይፈልጋል “ ያለው ቪንሰስ ደስተኛ እንድሆን እና ራሴ አጨዋወት መጠቀም እንድቀጥል ጠይቆኛል ብሏል።

“ የመጀመሪያ የልምምድ ጊዜ ጥሩ ነበር አዲሱን አሰልጣኝ እና ተጨዋቾች መተዋወቅ ጀምሬያለሁ “ ቪንሰስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች