ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ?
ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ? ሊቨርፑል የያን ድዮማንዴ ዝውውር አለመሳካቱን ተከትሎ ብራድሌይ ባርኮላ የመጀመሪያ ኢላማው ሆኗል። ይሁን እንጂ ፒኤስጂ ተጫዋቹን ለመሸጥ ፍቃደኝነቱን አለማሳየቱ ተዘግቧል። እንዲሁም የተጫዋቹን የመሸጫ ዋጋ ከ 100 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ማድረጉ ለመደራደር ውስብስብ እንዳደረገው ተገልጿል። በሌላ በኩል ሊቨርፑል አነስተኛ ዋጋ ያለውን የሞናኮው ተጨዋች ማህኔስ…

ተዛማጅ ታሪኮች