ሊቨርፑል በርንማውዝን አሸንፏል !

ሊቨርፑል በርንማውዝን አሸንፏል !
ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን የሊግ ጨዋታ በአሌክሳንደር አይሳክ ግብ 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ የቀድሞ ክለባቸውን ገጥመው ሶስት ነጥብ መውጣት ችለዋል።
ድሉ ለሊቨርፑል የውድድር ዘመኑ ሁለተኛ የሊግ ድል ሆኖ ተመዝግቧል።
የሊግ ደረጃቸው ?
6ኛ. ሊቨርፑል :- 9 ነጥብ
17ኛ. በርንማውዝ :- 3 ነጥብ
ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ሊቨርፑል ከሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe