ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ተጨዋቹ ልምምድ ሊጀምር ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ተጨዋቹ ልምምድ ሊጀምር ነው !
ሊቨርፑል ተጨዋቹ ልምምድ ሊጀምር ነው !

ለረጅም ጊዜ በጉዳት ከሜዳ ርቆ የሚገኘው የሊቨርፑል ተከላካይ ጆቫኒ ሊዮኒ ወደ ልምምድ ሊመለስ መሆኑ ተገልጿል።

ጣልያናዊው ተከላካይ ጆቫኒ ሊዮኒ በቀጣይ ሳምንታት ሙሉ ልምምድ ይጀመራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

ተጨዋቹ ባለፈው አመት ሊቨርፑልን ተቀላቅሎ ብዙም ሳይቆይ የ " ACL " ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወቃል።

ሊቨርፑል ተጨዋቹ የሻምፒየንስ ሊግ ለመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ይደርሳል ብሎ እንደሚጠብቅ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች