ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ኪዬሳን ከስብስቡ ውጪ አደረገ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ኪዬሳን ከስብስቡ ውጪ አደረገ !
ሊቨርፑል ኪዬሳን ከስብስቡ ውጪ አደረገ !

ጣልያናዊው የፊት መስመር አጥቂ ፌዴሪኮ ኪዬስ በሊቨርፑል የሻምፒየንስ ሊግ ስብስብ ውስጥ ሳይከተት ቀርቷል።

በተጨማሪም ዋታሩ ኢንዶ በክለቡ የ ሻምፒየንስ ሊግ ስብስብ ውስጥ ያልተካተተ ሌላኛው ተጨዋች ሆኗል።

በሌላ በኩል ሁጎ ኤኪቲኬ ፣ ኮነር ብራድሌይ እና ጂዮቫኒ ሊዮኒ በቡድኑ ስብስብ ውስጥ ሊካተቱ ችለዋል።

በጉዳት ላይ የሚገኙት ሶስቱ ተጨዋቾች በሻምፒየንስ ሊጉ የመጀመሪያ ዙር መጨረሻ ጨዋታዎች ሊደርሱ ይችላሉ ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች