ሊዮኔል ሜሲ ሀገሩን ለፍፃሜ አብቅቷል !

ሊዮኔል ሜሲ ሀገሩን ለፍፃሜ አብቅቷል !
በአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ አርጀንቲና ከመመራት በመነሳት እንግሊዝን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
እንግሊዝ አንቶኒ ጎርደን ባስቆጠረው ጎል ጨዋታውን እየመራች ትገኝ ነበር።
አርጀንቲና በበኩሏ በኢንዞ ፈርናንዴዝ እና ላውታሮ ማርቲኔዝ ጎሎች ውጤቱን በመቀልበስ አሸንፋ ወጥታለች።
ሊዮኔል ሜሲ ቡድኑ ከመመራት ተነስቶ መሪ የሆኑባቸውን ሁለት ጎሎች አመቻችቶ አቀብሏል።
አርጀንቲና በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
አርጀንቲና እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት ከስፔን ጋር የፍፃሜ ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል።
እንግሊዝ በበኩሏ ከፈረንሳይ ጋር ለደረጃ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe