ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ጥሪ ቀርቦለታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ጥሪ ቀርቦለታል !
ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ጥሪ ቀርቦለታል !

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ አርጀንቲና ለተጨዋቾች ጥሪ ስታቀርብ ሊዮኔል ሜሲን በስብስቧ አካታለች።

ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ጨዋታውን እንዲያደርግ እንደተዘጋጀለት ተገልጿል።

አርጀንቲና ከሳምንታት በኋላ ከቤኒን በምታደርገው ጨዋታ ሊዮኔል ሜሲ በይፋ ይሸኛል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች