ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ !

ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ ! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል። ሊዮኔል ሜሲ ውሳኔውን በኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ አድርጓል። ሜሲ ለአርጀንቲናው ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎች ሲያደርግ 125 ጎሎችን አስቆጥሮ 68 አመቻችቶ አቀብሏል። ሊዮኔል ሜሲ ከሀገሩ ጋር ምን አሳካ ? 1️⃣ የአለም ዋንጫ 2️⃣ ኮፓ…


