ሊዮኔል ሜሲ የራሱን ሽቶ አስተዋወቀ !

ሊዮኔል ሜሲ የራሱን ሽቶ አስተዋወቀ !
አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ የራሱን አዲስ ሽቶ አስተዋውቋል።
የሊዮኔል ሜሲ አዲስ ሽቶ " ሜሲ ናይት " የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ተገልጿል።
ሊዮኔል ሜሲ ከአመታት በፊት ሌላ የሽቶ ብራንድ አስተዋውቆ እንደነበር የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe