ሊዮኔል ሜሲ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል !

ሊዮኔል ሜሲ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል !
አርጀንቲናዊው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።
ሊዮኔል ሜሲ ቅጣቱ የተጣለበት ከቀናት በፊት ተጋጣሚውን ከኋላ በጥፊ ተማቷል በሚል መሆኑ ተገልጿል።
ኢንተር ሚያሚ ከ ፊላደልፊያ በነበራቸው ጨዋታ ሊዮኔል ሜሲ ከተጋጣሚ ተጨዋች ሱሊቫን ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብቶ ነበር።
ሊዮኔል ሜሲ በገንዘብ ቅጣት መታለፉን ተከትሎ በቀጣይ ጨዋታ የሚሰለፍ ይሆናል።
ሜሲ ወደ አሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ካመራ ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ ቅጣት አስተናግዷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe