ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ናፖሊ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ናፖሊ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !
ናፖሊ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !

በጣልያን ሴርያ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከጂኖኣ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

የናፖሊን የድል ግቦች ኬቨን ዴብሮይን እና አንቶኒዮ ቬርጋራ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ናፖሊ ቀጣይ የሴርያ መርሐ ግብሩን እሁድ ከ ኮሞ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ጂኖኣ በበኩሉ ቀጣይ መርሐ ግብሩን ከ ላዚዮ ጋር ያደርጋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች