ላሚን ያማል የልደት ድግስ አዘጋጀ !

ላሚን ያማል የልደት ድግስ አዘጋጀ !
ስፔናዊው የአለም ሻምፒዮን ላሚን ያማል የ 19ኛ አመት ልደቱን ለማክበር ዛሬ ምሽት ትልቅ ድግስ አዘጋጅቷል።
በልደት ድግሱ ላይ ከ መቶ በላይ እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
ድግሱ የተዘጋጀው በ 21ኛው ክፍለዘመን በተሰራ ታሪካዊ ሰፊ ቦታ ላይ መሆኑ ተዘግቧል።
የተወሰኑ እንግዶች በሚስጥር የሚሄዱበት የሄሊኮፕተር ማቆሚያ ቦታ መዘጋጀቱም ተገልጿል።
ያማል ባለፈው አመት 18ኛ አመት ልደቱን ለማክበር ድግሱን የሚያደምቁ በርካታ ቁመታቸው አጭር የሆነ ሰዎችን መቅጠሩ ሲያስተቸው ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe