“ ሌሎች ክለቦች አምና ያደረጉንን አንረሳም ” ዲ ዘርቢ

“ ሌሎች ክለቦች አምና ያደረጉንን አንረሳም ” ዲ ዘርቢ
የቶሀንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ሌሎች ክለቦችን መበቀል እንደሚፈልግ ገልጸዋል።
“ ባለፈው አመት ሁሉም ክለቦች እኛን ጨርሰው መግደል ፈልገው ነበር “ ሲሉ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።
አክለውም " እኛም በየሳምንቱ ያንን የእነሱን ፍላጎት ማስታወስ አለብን “ ሲሉ ተደምጠዋል።
" ቶተንሀም ለሊጉ መሪነት ይጫወታል " ያሉት ዲ ዘርቢ “ ትልቅ አቅም አይቻለሁ ዝውውሩ ሲያበቃ ደግሞ ተጨማሪ ሀሳብ እናገራለሁ ” ብለዋል።
“ ስለ ገንዘብ እየተወራብን ነው ሁሉም ተፎካካሪ ክለቦች እያወጡ ነው ምናልባት ቶተንሀም ሲያወጣ እንደ ችግር ይታያል “ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ
@tikvahethsport @kidusyoftahe